“18ተኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ብዝኀነትን እውቅና የምንሰጥበት አንድነታችንን የምናጠናክርበት ቀን ነዉ” የፌዴሬሽን ምክር ቤት

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ተኛዉ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን "ብዝኀነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ በፓናል ዉይይት እየተከበረ ነዉ። በበዓሉ የተለያዩ የማኀበረሰብ ክፍሎችና ከፍተኛ የመንግሥት ኀፊዎች ተገኝተዋል። የፌዴሬሽን ምክር...

ናይጄሪያ ከኢትየጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተሞክሮን ለመውሰድ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር ገለጹ።

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአረንጎዴ አሻራ እየሠራች ያለው ሥራ ለአፍሪካ ምሳሌ መሆን እንደሚችል የናይጀሪያ የግብርና እና የምግብ ዋስትና ሚኒስትር አቡበከር ክያሪ ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ዱባይ እየተካሄደ ባለው ኮፕ...

ኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ ኤድስን በማኅበረሰብ ደረጃ በመከላከል ጠንካራ አቅም እንዳላት ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል" በሚል መልዕክት የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን እየተከበረ ይገኛል። በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታህሳስ 1 የሚከበረው የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በኢትዮጵያም የጤና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮፕ28 ጉባኤ አስቀድሞ ከቤልጅየም ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ዴ ክሮ ጋር በኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ተገናኝተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና ሁለትዮሽ...

“ ተፈጥሮ የለገሰችው በረከት፣ ያልተነካው ሕብስት”

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ብልሆች የተሰጣቸውን በጥበብ እየተጠቀሙ ዘመናቸውን ይዋጃሉ፤ ከዘመናቸው እየቀደሙ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ በረከት ያስቀምጣሉ፣ በዓለሙ ፊት ኮርተው ይታያሉ፡፡ ያላቸውን በረከት፣ ተፈጥሮ የሰጣቸውን ስጦታ ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ ያወቁትን በሚገባውም መንገድ ይጠቀማሉ፡፡ ያላቸውን...