“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት የነበራቸው ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ የኢትዮጵያን ክብር...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት የነበራቸው ጉብኝት እና የጉባዔ ተሳትፎ የኢትዮጵያን ክብርና መልካም ገጽታ ከፍ ያደረገ መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገለጹ። ጠቅላይ...

“ሪፖርተር ጋዜጣ በኅዳር 23 እትሙ በውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ ከፍተኛ ለውጥ ለማድረግ መታቀዱን በማስመልከት...

"በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ ለውጥ ለማድረግ የወጣ መረጃ የለም" የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሪፖርተር የአማርኛ ጋዜጣ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ በቅርብ ጊዜና በከፍተኛ ደረጃ ለውጥ ለማድረግ...

የጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ሆስፒታል የካንሰር እና ልብ ህክምና አገልግሎቱን ማሳደግ የሚችል የሕንፃ...

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር በስሩ የሚገኙ ሆስፒታሎች እና የአገልግሎት ተቋማት ማስፋፊያ ሥራዎችን ለሕዝብ ተወካዮች ምከርቤት አባላት እያስጎበኘ ነው። በጉብኝቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤን ጨምሮ የጤና፣ ማኅበራዊ፣ ባሕል እና ስፖርት...

“ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ ነው” በደቡብ...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የተሳተፈችበት የደርባኑ የደርባኑ ብሪክስ ፕላስ ስብሰባ እንደ ሀገር ለሚጠበቅብን ሥራ መሠረት የጣለ መድረክ ነው ሲል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። እ.አ.አ ታኅሣሥ 2 እና 3 ቀን...

“ሀገራዊ ሥልጠና መሰጠቱ ሁሉም የመንግሥት አመራሮች ተቀራራቢ ግንዛቤ እንዲኖረው የሚያስችል ነው” በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት...

ደሴ: ኅዳር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛ ዙር የመንግሥት አመራሮች ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ሥልጠናውን እየተከታተሉ የሚገኙ አመራሮች የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ የተመለከቱት እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመሸጋገር የያዘችውን...