ሁለንተናዊ ለውጥ የሚያመጡ የዲጂታል መፍትሔዎች ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ለውጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ትልቅ ትርጉም ያላቸውን የዲጂታል መፍትሔዎች ለማቅረብ በትኩረት እየሠራ መኾኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ከዚህ በፊት ከተለመደው አግልግሎት እጅግ የላቀ የድምጽ እና የምስል ጥራት...
“የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከዚህ በፊት ከነበረበት የፖለቲካ ውግንና በመላቀቅ ጠንካራ ተቋም ማድረግ ችለናል” ፊልድ...
አዲስ አበባ: ታኅሳስ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ተቋማዊ አቅም እና ሂደትን አስመልከቶ በተዘጋጀ መድረክ ላይ “አየር ኃይሉን ከዚህ በፊት ከነበረበት የፖለቲካ ውግንና ነፃ...
“የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥንካሬ ከኢትዮጵያ ህልውና ጋር የሚቆራኝ ነው” ጀኔራል አበባው ታደሰ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ይህንን ያሉት 88ተኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተቋማዊ አቅም እና ሒደት ላይ መሠረት ያደረገ የፓናል ውይይት በቢሾፍቱ ሲካሔድ ነው።
የኢትዮጵያ...
ለታክስ ገቢ መቀነስ ምክንያቶችን በመለየት መፍትሔዎቹ ላይ በጥልቀት መነጋገር እንደሚገባ የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሤ...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2011 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 72 በመቶ የነበረው የታክስ ገቢ በ2015 በጀት ዓመት ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርት ጥምርታ አንጻር ሲታይ ወደ 7 ነጥብ 02 በመቶ ዝቅ ማለቱን የገቢዎች ሚኒስቴር...
የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት የደረሰበትን የግንባታ ሂደት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስጎበኘ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ከበደ ከተማ አሥተዳደሩ ከያዛቸው ትልልቅ ፕሮጀክቶች አንዱ የዓድዋ ዜሮዜሮ ፕሮጀክት እንደኾነ ገልጸዋል፡፡
ፕሮጀክቱ የዓድዋ ታሪክን በመዘከር የኢትዮጵያን ገጽታ ከመገንባት ባለፈ ለአፍሪካም ጭምር የአሸናፊነትን ታሪክ...








