“መንግሥት በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” የፕላን እና ልማት ሚኒስትር
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ላይ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እድገትን ለማረጋገጥ እና የዋጋ ንረትን ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀነስ ልዩ ትኩረት መሥጠቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ...
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በቴክኖሎጂ የታገዘ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር ሊኖራቸው እንደሚገባ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር ከሩሲያ መንግሥት ተወካዮች፣ ባለሃብቶች እና የሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን የሚመጥን በዲጂታል ቴክኖሎጂ...
አቶ ጌትነት ታደሰ የኢቢሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ ጌትነት ታደሰን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አጽድቋል።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን...
አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቶ መሳፍንት ተፈራ የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሹመትን አፀደቀ።
6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ...
ወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ስብሰባው የወይዘሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት ሹመትን በአንድ ድምፀ ተዓቅቦ፣...








