56ኛው የአፍሪካ የፋይናንስ፣ የፕላን እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሮች ጉባኤ በዝምባዌ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ አዲሱን በቅርቡ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ኾነው የተሾሙትን ክላቨር ጋቴቴን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
የገንዘብ ሚኒስትሩ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊው ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ...
በሀገራዊ ምክክሩ አካል ጉዳተኞች ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲሆን አካል ጉዳተኞች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ለማስቻል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የሀሳብ...
የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመውሊድ በዓል አከባበር ሥነ-ሥርዓትን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰስ ቅርስነት ለማስመዝገብ ያለመ የጥናት ማስጀመሪያ ውይይት አካሄደ፡፡
ዩኒቨርሲቲው በእስልምና ሃይማኖት...
ሴቶች በኢትዮጵያ መስኖ ፕሮጀክት ተጠቃሚ አለመኾናቸው ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች እንዲሁም ከዓለም አቀፉ ልማት እና ግምገማ ማኅበር ጋር በመተባበር በሰራባ የመስኖ ፕሮጀክት፣ በምዕራብ እና ምሥራቅ ደንቢያ ወረዳዎች ላይ ትኩረት እድረጎ ጥናት ሠርቶ አቅርቧል።
በጎንደር...
የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገና እና የጥምቀት በዓላትን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በቂ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታውቋል። የቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ እንደገለጹት የታኅሣሥ እና ጥር ወራት በርካታ ዓለም ዓቀፍ...








