ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያዩ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ከገቡት የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን...
አማራ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ጠቅላላ ሃብቱ 28 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መድረሱን ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ታኅሳስ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አማራ ባንክ ሁለተኛውን የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በጠቅላላ ጉባኤው ባንኩ የ2015 በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈፃፀሙን ለባለአክሲዮኖች አቅርቧል።
በሪፖርቱ ባንኩ በበጀት ዓመቱ የቀረቡለትን ዕድሎች በመጠቀም ተልዕኮውን መወጣት እንደቻለ...
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ገብተዋል ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቦሌ ዓለምአቀፍ...
ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሥራ እድል ስምሪት መስጠቷን እንደምትቀጥል ገለጸች።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡
በውይይታቸው ልዑል አብዱልአዚዝ ቢን ሳዑድ ቢን ናይፍ ሳዑዲ አረቢያ ለኢትዮጵያ ዜጎች የሰጠችውን...
“ለሁሉም ጉዳይ መሰረት የኾነው ሰላም ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13 ቋሚ ኮሚቴዎች የሁለት ወር አፈጻጸማቸውን ከአስተባባሪ ኮሚቴ ጋር በመኾን እየገመገሙ ነው። ከሕዝቡ የሚነሱ የኑሮ ውድነት፣ የመልካም አሥተዳደር እና ሌሎች ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንዲያገኙ...








