“የሥነ ምግባር ችግር በታየባቸው 409 ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አሥተዳደራዊ እርምጃዎች ወስደናል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሠራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታውቋል።
አገልግሎቱ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ የተጠያቂነት ሥርዓትን ለማስፈን ባከናወነው ሥራ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው ዙር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡
ምክር ቤቱ በዛሬው መደበኛ ስብሰባው የ12ኛ መደበኛ ስብሰባን ቃለ ጉባዔ እንደሚያጸድቅ ከምክር ቤቱ የተገኘው...
ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ በአዲስ አሠራር ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአራት ወራት ሥራ አቁሞ የነበረው ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ወደ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩብ በመቀላቀል አዲስ ሥርዓትን አዋቅሮ ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን የሚድሮክ የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽን ኀላፊ ሰዒድ ሙሐመድ...
4 ሺህ 493 የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት 4 ሺህ 623 አጠቃላይ የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች የተደረጉ ሲኾን 4 ሺህ 493 የጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ መቻሉም ተገልጿል። በዚህም በሀገሪቱ ሊደርስ የሚችልን ከ10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር...
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።
ባሕር ዳር: ጥር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆኦርጂያ ሜሎኔ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኔ ጋር በሁለትዮሽ፣ ቀቀናዊ እና ባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ...








