የሳይበር ደኅንነት እና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ከኢትዮጵያ ሳይበር ደኅንነት ማኅበር ጋር ያዘጋጁት የሳይበር ደኅንነት እና ዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደኅንነት እና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ እና...

“የካራማራ ድል ሉዓላዊነትን ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል ነው” የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የካራማራ ድል የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት ለማስከበር ዋጋ የተከፈለበት ታላቅ ድል መኾኑን የቀድሞ ጦር ሠራዊት አባላት ገለጹ። ከዓድዋ ድል ጀምሮ በየዘመናቱ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት...

“ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው፣ ወንድማማች ሕዝቦች ናቸው”...

ባሕርዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ረጅም ዓመት ያስቆጠረ የባሕል እና የቋንቋ ትስስር ያላቸው ወንድማማች ሕዝቦች ከመኾናቸው ባሻገር በኢኮኖሚያዊ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዝርጋታ የጠበቀ ግንኙነት እንዳላቸው...

የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የረመዳን ወርን በማስመልከት “ኢትዮጵያ ታፍጥር” በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ እና በተመረጡ የክልል ከተሞች የአፍጥር እና የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ሊካሄድ ነው፡፡ የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በረመዳን ቀናት ሲኾን በጎዳና...

ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ ጥሪ ቀረበ

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፍልሰትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ተቋማት እንዲደግፉ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት ፍልሰትን እና ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል በግንዛቤ...