የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የምክር ቤቱ ውሳኔዎች👇
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲኾን...
“ያለአግባብ ከተወሰደው ገንዘብ እስካሁን ያልተመለሰው 5 በመቶ የሚኾን ገንዘብ ነው” የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከተከሰተው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው ገንዘብ 95 በመቶ የሚኾነውን አስመልሻለሁ ብሏል።
ባንኩ ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ በተፈጠረ...
የጀርመን መንግሥት ለስምንት ሆስፒታሎች የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጀርመን መንግሥት በጀርመን ልማት ባንክ አማካኝነት ለስምንት የማስተማሪያ ሆስፒታሎች የ 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። የሕክምና ቁሳቁሶቹም የትምህርት እና የጤና ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች፣ የጀርመን...
ባለሥልጣኑ በማኅበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሀገራዊ ሪፖርትን ይፋ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን በተሰጠው ኀላፊነት ለ6 ወር ያህል በተለያዩ በማኅበራዊ ሚዲያ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ላይ ሪፖርት ማዘጋጀቱን ምክትል ዳይሬክተሩ ዮናታን ተስፋዬ ተናግረዋል።
ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ፣ ኤክስ...








