የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሀረሪ ክልል ለተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል የ 20 ሚሊዮን ብር...
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በሀረር ከተማ ተገኝተው ለክልሉ ለተለያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርገዋል።
ሚኒስትሯ ከተሞች የመልማት አቅማቸውን ከተጠቀሙ ለሀገሪቱ አጠቃላይ የሀገር...
ከባሕር ዳር ኮምቦልቻ እና ከኮምቦልቻ ባሕር ዳር በረራ ሊጀመር ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከኮምቦልቻ ወደ ባሕር ዳር እና ከባሕር ዳር ወደ ኮምቦልቻ በረራ ሊጀመር መኾኑን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታውቋል፡፡
ከኮምቦልቻ ኮሙዩኬሽን ባገኘነው መረጃ...
ከቴክኖሎጂ ማስፋፋት ባለፈ በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለ4 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ወደ ሥራ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮው ዓመት ለስድስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ግማሽ ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል አቅዶ ወደ ሥራ ገብቷል።
ከሀምሌ 11/2016 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2016 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት የችግኝ...
ከአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት በዚህ ዓመት 535 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአትክልትና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) ዘርፍ ላይ ያሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚንስቴር አሳስቧል።
የግብርና ሚኒስቴር ያዘጋጀው ብሔራዊ የሆርቲካልቸር ስትራቴጂ የምክክር አውደ ጥናት ተካሂዷል::
የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል።
"ዛሬ የአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይ እና መከላከያ ሚኒስትር የኾኑትን ሚካኤል ማርቲን እና ልዑካን ቡድናቸውን አግኝቼ በርከት...








