የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 9 ወራት 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ሚኒስቴሩ ባለፉት 9 ወራት 391.34 ቢሊዮን ገቢ የመሠብሠብ ግብ አስቀምጦ 374.20 ቢሊዮን ብር መሠብሠቡን ገልጸዋል። ይኽም የእቅዱን 95.62 በመቶ እንደማለት...
በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት እና የፋሲካ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ለማስቻል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን የጸጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ የመሰብሰቢያ አዳራሽ መላው የጸጥታ...
ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው በሁለተኛው ምዕራፍ ወደ ሀገራቸው ለመጡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ...
ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረ የነፍስ ወከፍና የቡድን የጦር መሣሪያ በቁጥጥር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን ከመቀሌ በማድረግ ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ አማራ ክልል ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረው የነፍስ ወከፍ እና የቡድን የጦር መሣሪያ በሠራዊቱ በቁጥጥር ሥር ውሏል።
በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ...
ሜይ ዴይ-የዓለም ሠራተኞች ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መነሻው በነጻ ገበያ ሥርዓት ስም ካፖታሊዝምን በምታራምደው አሜሪካ ነው፡፡ ግንቦት 1886 ዓ.ም በችካጎ ከተማ የሄይማርኬት ሠራተኞች የመብት ትግል መቀስቀሱ፣ ከ400 ሺህ በላይ ሠራተኞች የስምንት ሰዓት የሥራ ጊዜ በመጠየቅ የሥራ...








