ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ200 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የ2016 ዓም የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከግንቦት 1/2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 5/2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚካሄደው ኤክስፖ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ማነቆ...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ለሚኖሩ ለአቅመ ደካሞችና በዝቅተኛ ኑሮ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ድጋፉ...

የጸረ-ሙስና ኮሚሽኖች ማኅበር አባል ሀገራት ሙስናን ለመታገል በትብብር መሥራት እንደሚገባቸው ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የጸረ-ሙስና ኮሚሽኖች ማኅበር የተመዘበሩና ከሀገር የሸሹ ሃብቶችን በቅንጅት ማስመለስ ላይ ያተኮረ ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ ስምንት የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የጸረ ሙስና...

ለትንሣኤ በዓል የኀይል መዋዠቅ እና መቆራረጥን ለመቀነስ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋሙ በትንሣኤ በዓል ዋዜማ እና ዕለት የኀይል መዋዠቅ እና መቆራረጥ ለመቀነስ፣ ከተከሰተም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችሉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየሠራ እንደሚገኝ አስታውቋል። ከዋዜማው ጀምሮ እስከ በዓሉ ዕለት 24...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን የማሥተዳደር ኀላፊነት ተሰጠው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተከናወኑት የ'ገበታ ለሀገር' ፕሮጀክቶች አንድ ሌላ ምዕራፍ መገናወኑ ተገልጿል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በተዘጋጀ መርሐ ግብር ፕሮጀክቶቹን ለአማራ፣ ለኦሮሚያ እና ለደቡብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ...