የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመላው ኢትዮጵያውያንን የሀገርን ምርት የመጠቀም ባሕል ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አሳስበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠናቀቂያ ሥነ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ገቢ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህም ለአንድ ጀንበር የገቢ ማሰባሰብ ላይ የተቀላቀሉ የታክሲ ማኅበር አባላትን አበረታትተዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ (ዶ.ር) ባስተላለፉት መልዕክት በየመንገዱ የመጸዳዳት ጎጂ ልማድን መኮነን ብቻ ሳይኾን በመንገዶች፣...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለጽዱ ኢትዮጵያ የአንድ ጀንበር 50 ሚሊየን ብር የማሠባሠብ የዲጂታል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሚያዝያ 18/ 2016 ዓ.ም ይፋ የተደረገው የ“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ንቅናቄ ጽዱ እና ውብ ሀገርን የመፍጠር ዓለማ አለው።
ፕሮጀክቱ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚተገበር...
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ።
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባላት የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በጎርጎራ መካሄዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (አሕመድ...
የውጭ ባለሃብቶች በተመረጡ የንግድ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ መፈቀዱ የሥራ እድልን ለማሥፋት ያግዛል ተባለ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለዜጎች ብቻ ተከልሎ የነበረው የወጪ፣ የገቢ፣ የጅምላ እና የችርቻሮ ንግድ ላይ የውጭ ባለሃብቶች እንዲሳተፉበት የሚፈቅድ አዲስ የአፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1001/2016 መጽደቁ ይታወሳል።
በመመሪያው መሠረት የውጭ ባለሃብቶች ቅድመ ሁኔታዎችን እስካሟሉ...








