ሰላምን ከማጽናት ባሻገር የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መኾናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድ እና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎበኙ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። ዛሬም በክልሉ የሚገኙ የእምነበረድ እና...

ተረጂነትን ወደ ታሪክ ሠሪነት

ሀገራችን ኢትዮጵያ ከልመና እና ተረጂነት በመላቀቅ በምግብ ዋስትና እራሷን ለመቻል በምታደርገዉ ጥረት ውስጥ እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች እጅግ ተስፋ ሰጪ ናቸዉ ። ሀገራችን በስንድ ምርታማን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ እራሷን በመቻል እዉቅናን ያገኘችበትን ስኬት አስመዝግባለች። ...

1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በአዲስ አበባ በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ስታዲየም የ1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል የሃይማኖት አባቶች እና የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰላት ሥነ ሥርዓት እየተከበረ ይገኛል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ሕዝበ ሙስሊሙ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም ተሰባስቦ እያከበረ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ እየተከበረ የሚገኘውን 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በስግደት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ይከበራል። በዓሉን ሕዝበ ሙስሊሙ ከማለዳው ጀምሮ በአዲስ አበባ ስቴዲዮም በመሰባሰበ እያከበረው ይገኛል። ተጨማሪ...

የወባ በሽታ ስርጭት የጤና ስጋት እየኾነ በመምጣቱ ከፍተኛ መሪዎች አጀንዳ አድርገው ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወባ ስርጭት ጫናን በዘላቂነት ለመግታት ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሚዛን አማን ከተማ ተካሂዷል። የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ባልተጠበቀ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወባ...