የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር መገናኛ ብዙኀን ሰላምን ለማስጠበቅ ያላቸውን ሚና የሚያጠናክር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር...

“ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል በተካሄዱት ሥብሠባዎች ስኬታማ ውይይቶችን አድርጋለች” አምባሳደር ነብዩ ተድላ

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሳምንቱ የተከናወኑ ዐበይት የዲፕሎማሲ ተግባራትን እና ቀጣይ ሥራዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ኢትዮጵያ በሩሲያ በተካሄደው ሦስተኛው የብሪክስ አባል ሀገራት...

“የተመዘገበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሠራል” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎችን መሥራት ትኩረት ተሰጥቶት የሚከናወን ተግባር መኾኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግሥት የ2016 ዓ.ም...

“በጎነትና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፉ የክረምት ወራት የበጎ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ በጎ ፈቃደኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ተገኝተዋል። በዘንድሮው የክረምት ወራት በ14 ዘርፎች ከ34 ሚሊዮን በላይ በጎ ፈቃደኞች የሚሳተፉ ሲኾን...

የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የጋራ ጉባዔ ትናንት በሩሲያ ሶቺ ከተማ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ትናንት በተጀመረው ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በመሳተፍ ላይ...