ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መኾኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ407 ሚሊዮን ዶላር ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ የገጠር መንገድ ትስስር ፕሮጀክት ተግባራዊ ሊደረግ መኾኑ ተገለጸ። በዓለም ባንክ ድጋፍ እና በመንግሥት ትብብር በ407 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሀገራዊ...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 79 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በበጀት ዓመቱ በርካታ ስኬቶችን ያገኘበት እንደነበርም የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ተናግረዋል። ተቋሙ ከተጣራ ትርፍ...

የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን በተመለከተ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። ከነሐሴ 29/2016 ዓ.ም አስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም የሚቆይ በአፍሪካ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የከተማ እና መሠረተ...

ከአዲስ አበባ ተሞክሮ በመውሰድ የልማት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማስፋት ያለመ ጉብኝት እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተለያዩ ከተማ ከንቲባዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን ነው እየጎበኙ የሚገኙት። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤም በአዲስ አበባ እየተሠሩ ባሉ እና በተጠናቀቁት የልማት ሥራዎች...

“የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶች ሁሉ በሀገራቸው ቀጣይ እጣ ፋንታ...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የወጣቶች ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር" በሚል የፓናል ውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ የሀገሪቱ የወደፊት ተረካቢ ወጣቶች፣ የሀገር...