በመንግሥትና በሕዝብ ኃብት ላይ ከ25 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ያደረሱ ሰዎች በቁጥጥር ሥር...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት በታክስ ሥወራ፣ በግብር ማጭበርበር፣ ያለደረሰኝ ግብይት በመፈጸምና ሐሰተኛ ማስረጃ ከመጠቀም ጋር ተያይዞ ከ5 ሺህ በላይ መዝገቦች ለዐቃቤ ሕግ መተላለፋቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል።
የኢትዮጵያ...
ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ እና የታክስ አሥተዳደርን የሚዳስስ መጽሐፍ አስመረቀ፡፡
አዲስ አበባ: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ገቢዎች ሚኒስቴር የጉምሩክ እና የታክስ አሥተዳደርን የሚዳስስ መጽሐፍ አስመርቋል፡፡
ሚኒስቴሩ በአዲስ አበባ፣ በአድማስ፣ በጌጅ እና በዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በታክስ እና ጉምሩክ ሕግ ዙሪያ ለሠለጠኑ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም የምስክር ወረቀትን ሰጥቷል፡፡ ...
ከአንድ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 163 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
በዛሬው እለት ወደ ሀገር የተመለሱት 947 ወንዶች፣ 200 ሴቶችና 16 ጨቅላ ህፃናት መኾናቸው ተገልጿል። ከተመላሾች መካከል 49...
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካቢኔ አባልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መግለጫ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኦገስት 16/2024 ጠዋት ከሕንድ ሙምባይ ወደ አዲስ አበባ ለመብረር በዝግጅት ላይ ወደ ነበረ አውሮፕላን የሚጫኑ ሻንጣዎችን ይዞ ወደ አውሮፕላኑ በመጎተት ላይ በነበረ ጋሪ ላይ ከተጫኑ ሻንጣዎች...








