“አምራቹን በቀጥታ ከሸማቹ ለማገናኘት ጊዜያዊ እና ቋሚ የገበያ ማዕከላትን የማስፋፋት ሥራ እየተሠራ ነው” ኢብራሂም...

ደሴ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም (ኤፍ ኤስ አር ፒ) ጋር በጋራ በመኾን "ዘመናዊ የትስስር መድረኮችን በመፍጠር እና የገበያ ማዕከላትን በማስፋፋት የኑሮ ውድነትን እናርግብ"...

“ቱሪዝም ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ነው” የኢፌዲሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) "ቱሪዝም ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት ዋና የትኩረት አቅጣጫ ተደርጎ እየተሠራበት ነው" ብለዋል። ለዚህም አስፈላጊዉ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ሥራን ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾናቸውን የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ገለጹ።

ገንዳውኃ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ሁሉም መሪዎች ከቃል ባለፈ ወደ ተግባር በመግባት ወደታች...

“ኢትዮጵያ እያከናዎነች ያለው የኮሪደር ልማት ሰው ተኮር ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት

ባሕርዳር: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሰው ተኮር በመኾኑ በጥናት የተደገፈ፣ በቂ ዝግጅት የተደረገበት እና በጥብቅ የኀላፊነት ስሜት ክትትል እየተደረገበት መኾኑን የመንግሥት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)...

“ሀገሩን የሚወድ ትውልድ ዛሬን አገልግሎ ለነገ የሚተርፍ ተቋም ገንብቶ ሊያልፍ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 7/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰንዳፋ የተገነባውን የፎረንሲክ ምርመራ እና የልህቀት ማዕከልን መርቀው ለሥራ ክፍት አድርገዋል። በየጊዜው የሚፈፀሙት ወንጀሎች በዓይነታቸው ውሥብሥብ እና ለምርመራ አቅምን የሚፈትኑ እየኾኑ በመምጣታቸው ዘመኑን የዋጀ...