የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለማምረት እንደሚያስችል ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተግባራዊ የኾነው የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ በከፍተኛ ወጪ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በብዛት ለማምረት የሚያስችል መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር ድኤታ ከበደ ዴሲሳ ገልጸዋል። የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስቴር አመራሮች፣ የኦሮሚያ ግብርና...

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመመከት እያደረገች ያለው ጥረት ትልቅ ዋጋ የሚሰጠው እንደኾነ አፈ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር አዘጋጅነት ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024 ዓለማቀፍ አውደ ርዕይ እና ሲምፖዚየም ተካሂዷል። የአየር ንብረት ለውጥ እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ዓለምን...

ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች እና ዘላቂ የዲጂታል ሽግግር ለማምጣት እየሠራች መኾኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በ13ኛው የአፍሪካ ኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም ላይ ነው። ፎረሙ በመላው...

የተቋማትን የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት መቀነስ እንደተቻለ የኢንፎርሜሽን እና መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ኅዳር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የቁልፍ መሠረተ ልማት ደኅንነት ለዲጂታል ሉዓላዊነት” በሚል መሪ መልዕክት ከጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ወር በተለያዩ ሁነቶች በመላ ሀገሪቱ ሲከበር የቆየው 5ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር በስኬት...

የኢንተርኔት አሥተዳደር ሥርዓቱን ደኅንነት የሚያስጠብቁ አዋጆች እና የሕግ ማዕቀፎች እንዲኖሩ የሕዝብ ተወካዩች ሚና ከፍተኛ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የአፍሪካ የኢንተርኔት አሥተዳደር ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት፣ ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢ ነገሬ ሌንጮ (ዶ.ር) ምክር...