“ኪነ ጥበብን የጋራ ትርክት ለመፍጠር ልንጠቀምበት ይገባል” ሸዊት ሻንካ
አዲስ አበባ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ስለኢትዮጵያ መድረክ ሁለተኛ ምዕራፍ፣ ሁለተኛ መድረክ በሐረር ከተማ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሐረር ከተማ ለሁለተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ስለኢትዮጵያ በተሰኘው...
ዑለማዎች ለሀገረ ሰላም እና ለሕዝቦች አንድነት በትኩረት እንዲሠሩ ተጠየቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት በተለያዩ አጀንዳዎች ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የዑለማዎች 3ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቋል። በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...
ኢትዮ ቴሌኮም ለኢንተርፕራይዝ ደንበኞች አስፈላጊ የኾኑ ሰባት አዳዲስ አገልግሎቶችን ይፋ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የዲጂታል ሶሉሽኖችን ለደንበኞቹ በማቅረብ ላይ ይገኛል። አገልግሎቶቹ ለኅብረተሰቡ ሁለንተናዊ ለውጥ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ትልቅ ትርጉም የሚያመጡ እና የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ለማፋጠን ብሎም የፋይናንሺያል አካታችነትን...
“ትልቋን ኢትዮጵያ ለመገንባት የኅብረተሰብ ተሳትፎ ሚናው ጉልህ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል...
በሆሳዕና ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ...








