“በግብርናው ዘርፍ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ መንግሥት ቁርጠኛ ነው” የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ለ49ኛ ጊዜ የተከበረውን ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በግብርናው ዘርፍ ውጤት ካስመዘገቡ ሴቶች ጋር በጋራ አክብሯል። በሚኒስቴሩ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አሥፈጻሚ አሥተባባሪነት ዓለም...

የእንስሳት ኢንሹራንስን ተግባራዊ ማድረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር በአርብቶ እና ከፊል አርብቶ አደሮች እንስሳት ላይ የሚደርሰውን የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ አደጋ ጉዳትን ለመቀነስ የሚያስችል ኢንሹራንስን ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአምሥት ክልሎች...

“ካራማራ ከትላንት እስከ ዛሬ በተሻገረው የኢትዮጵያውያን ጀግንነት ቋሚ መገለጫ ነው” ልጅ ዳንኤል ጆቴ

አዲስ አበባ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የካራማራ ድል 47ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የቀድሞው አርበኞች የፖሊስ እና ጦር ሠራዊት አባላት፣ የኢትዮ-ኩባ ማኅበር አባላት፣ የኩባ ዲፕሎማቲክ አባላት እና ሌሎች...

ሚዛኑን የጠበቀ ልማት እና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በፖለቲካው የሴቶች ተሳትፎ ጎልቶ መታየት አለበት።

አዲስ አበባ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ሴቶች ክንፍ 1 ሺህ 500 የአመራር አባላት በተገኙበት የብልጽግና ጉባዔ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች እና የክንፉ ሚና ላይ ውይይት እያደረገ ነው። በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ የኾነ የሕክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአፈጣጠር ችግር ሳምንት "የላቀ ብሔራዊ የመከላከል ሕክምና እና አካታች ሥርዓት ለአፈጣጠር ችግሮች" በሚል መሪ መልዕክት በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ተከብሯል። በመድረኩ በጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት...