“የንግዱ ዘርፍ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የግሉ ዘርፍ ሚና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሰላም ሚኒስቴር እና ሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ፕራይቬት ኢንተር ፕራይዝ ከተባለ የአሜሪካ...

“አሚኮ በትውልድ እና አብሮነት ግንባታ ያደረገው አስተዋፅኦ ከፍተኛ ነው” ዓይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ: ጥር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ ከሚኒስትር ዴኤታዎቻቸው ጋር በመኾን አሚኮ በአዲስ አበባ ገንብቶ ያስመረቀውን ዘመናዊ ስቲዲዮ ጎብኝተዋል። አሚኮ ለዚህ በመብቃቱ እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል። አሚኮ በ12 ቋንቋዎች በመሥራት አብሮነትን...

“አሚኮ ተቋማዊ ገለልተኝነቱን እና ሙያዊ ኀላፊነቱን ጠብቆ ኢትዮጵያን ማገልገል ይኖርበታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የፌደራል እና የክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት...

“አሚኮ በተቋም ግንባታ ሂደት ውስጥ አርዓያ እና ምሳሌ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባውን ዘመናዊ ስቱዲዮ እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የፌደራል እና የክልል የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ...

“አሚኮ ከትንሹ ጀምሮ በትልቁ የሚሠራ ተቋም ነው” ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር: ጥር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚድያ ኮርፓሬሽን በአዲስ አበባ ያስገነባውን የሚዲያ ማሰራጫ እያስመረቀ ነው። የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ለታደሙ እንደግዶች ወደ ተቋማችሁ እና ወደ ሚዲያችሁ እንኳን...