በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡
የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌዴራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32 ነጥብ 23 ኪ.ሜ መንገድ 27...
ለ2017/18 የምርት ዘመን 24 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት መታቀዱን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስትር የ2017/18 የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ግዥን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ.ር) መንግሥት የአርሶ አደሩን ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት...
የኅብረት ሥራ ማኅበራት ፍትሐዊ ግብይትን ለማስፈን እንደሚያስችሉ ተገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኅብረት ሥራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ከተማ ተከፍቷል። በሲንፖዚየሙ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር)፣ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ሽጉጤ፣ የአዲስ አበባ...
የአራት ኪሎ ፕላዛ የእግረኞች የውስጥ ለውስጥ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ከተማ የአራት ኪሎ ፕላዛ የእግረኞች የውስጥ ለውስጥ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኮሪደር ልማቱ ሠርቶ ካጠናቀቃቸው በርካታ ሥራዎች መካከል...








