ሚዛኑን የጠበቀ ልማት እና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በፖለቲካው የሴቶች ተሳትፎ ጎልቶ መታየት አለበት።
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ሴቶች ክንፍ 1 ሺህ 500 የአመራር አባላት በተገኙበት የብልጽግና ጉባዔ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች እና የክንፉ ሚና ላይ ውይይት እያደረገ ነው።
በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ የኾነ የሕክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአፈጣጠር ችግር ሳምንት "የላቀ ብሔራዊ የመከላከል ሕክምና እና አካታች ሥርዓት ለአፈጣጠር ችግሮች" በሚል መሪ መልዕክት በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ተከብሯል።
በመድረኩ በጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት...
“የዓድዋ ድል በኢትዮጵያዊነት ወኔ የተቀዳጁት የክቡር አክሊል እና ለብሔራዊ ትርክት መሠረት የጣለ የአብሮነት መንፈስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በመልዕክታቸው "የዓድዋ ድል...
የጥበበኞች ተጋድሎ በዓድዋ!
ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥንት አዝማሪዎች ዘፋኝ፣ ማሲንቆ እና ክራር ተጫዋች፣ ታሪክ ተራኪ፣ ፖለቲካዊ አስተያየት ሰጪ እና ታዛቢ ኾነው ያገለግሉ ነበር።
አዝማሪዎች ባላቸው ተሰጥኦ እና ጥበብ በነገሥታቱም ተፈላጊ ነበሩ። ...
የዓድዋ ድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በፓናል ውይይት እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 129ኛው የዓድዋ የድል በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ይገኛል።
የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ ወርቃለማው ኮስትሬ የዓድዋ የድል ታሪክ የድል እና የአይበገሬ በዓላችን ነው ብለዋል።
ትውልዱ የአባቶቹን...








