ትምህርት ቤቶች የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳ መኾን እንደሌለባቸው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙ ተሳታፊዎች መማር ማስተማሩ ላይ እየገጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገር ግን የችግሩ ስፋት ጥልቅ...
“በዚህ ዘመን ትምህርት የመኖር እና ያለመኖር ጉዳይ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውይይቱ የተሳተፉ የወላጅ ተወካዮች ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ ያለውን ግንዛቤ ማስተካከል አለበት ብለዋል። ማኅበረሰቡ በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን ጉዳት በልኩ...
“በቅንጅት እና በፍጥነት በትምህርት ላይ እየደረሰ ያለውን አደጋ መቀልበስ ይጠበቃል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በትምህርት ዘርፉ የደረሰውን ጉዳት እና የሚያመጣውን አደጋ መረዳት አስፈላጊ ነው...
“ሙሉ ትኩረታችን በጸረ ድህነት ትግል ላይ መኾን አለበት” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የፖለቲካ እና የድርጅት ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
በግምገማው ባለፉት...