የጦርነት ጠማቂ ፖለቲከኞች መጋለጥ እንደሚገባቸው እና የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያወግዛቸው ማድረግ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ...

የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን በአምስት መለኪያዎች አዲስ ዓለም አቀፍ ዕውቅና አገኘ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለሥልጣን የምግብ ደኅንነት እና ጥራት ቁጥጥር ከኢንሲ ናሽናል አክሪዲቴሽን ቦርድ ዓለም አቀፍ ዕውቅና ማግኘቱን ገልጿል። እውቅናው በአምስት መለኪያዎች የተሰጠ መኾኑ ተመላክቷል። ይህ ዕውቅና...

በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ ኾነ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ25 ከተሞች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጅታል መታወቂያ አስገዳጅ መኾኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ከሰኔ 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሀገሪቱ በሚገኙ 25...

የኦፓል ልማት ዘርፉ ከአመራረት እስከ ግብይት ሂደት ውስብስብ ችግሮች አሉበት።

ደሴ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን፣ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ፣ ወሎ ዩኒቨርሲቲ እና ባለድርሻ አካላት በምክክር መድረኩ ተሳትፈዋል፡፡ የኦፓል ማዕድን በአማራ ክልል በስፋት የሚገኝ መኾኑን ያነሱት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወሩ እንደ ሀገር የሠለጠነ የፖለቲካ ባሕል እየጎለበተ እንዲመጣ ከባለድርሻ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ ወራት ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ማብራሪያ አውጥቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንቦት እና ሰኔ...