1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ኘው። ‎በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ‎ ዘጋቢ :- አዲስ አለማየሁ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 500ኛው የመውሊድ በዓል በመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዓሉን አስመልክተው በኤክ ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1 ሺህ...

“የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

"የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያበሰረ ነው" ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...

“ቦንድ ለልጆቼ እና ለልጅ ልጆቼ ያወረስኩት ታሪክ ነው” የ80 ዓመት እድሜ ባለጸጋው አባት

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኩረ ምዕመናን ኪዳኔ ኃይሌ የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪ ናቸው። በራሳቸው፣ በልጆቻቸው እና በልጅ ልጆቻቸው ስም ለታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ቦንድ ሲገዙ የቆዩ አባት ናቸው። የዘመናት ቁጭት የኾነው ዓባይ...

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ።

የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የትውልድ ቦታ መካ። ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መውሊድ ማለት የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱበት ቀን ነው፡፡ ስለነብዩ ሙሐመድ ልደት ሲነሳ ሁሌም አብሮ የሚነሳው የትውልድ ቦታቸው መካ ናት። መካ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ...