መንግሥት የዜጎችን ሕይወት ለመቀየር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራን በኦሮሚያ ክልል አስጀምረዋል።
በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ማከናወን...
የዜጎች በንጹሕ አካባቢ የመኖር መብት ሕገ መንግሥታዊ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ መልዕክት በመላው ሀገሪቱ ለስድስት ወራት የሚዘልቅ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። የዚሁ ንቅናቄ አንድ አካል የኾነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።...
ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ ስምምነትን ተፈራረሙ።
ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብን ተሞክሮ በመውሰድ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስፋፋት ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነትን ተፈራርመዋል።
የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ በተገኙበት ነው የተፈረመው።...
የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ 26 የአዋጅ ድንጋጌዎች ላይ...
አዲስ አበባ:ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ላለፉት ስድሰት ዓመታት ሥራ ላይ ያዋለውን የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ 1162/2011ን መሻሻሉን አስታውቋል።
ቦርዱ የአዋጁን ማሻሻያ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ...
“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ የኢትዮጵያን አንድነት ለማጽናት ትልቅ ተምሳሌት ነው” የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ...
ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር "ማኅበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩም የፌደራል፣ የክልል እና የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኀላፊዎች...








