“አረንጓዴ አሻራ የሕልውና ጉዳይ ነው” የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች በሶማሌ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል። የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በችግኝ...

በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ሕዝቡ ተፈጥሮን ወደ መንከባከብ ነባር ባሕሉ መመለስ መቻሉን ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕርዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባለፉት ሰባት ዓመታት በተከታታይ እንደ...

“የተተከሉ ችግኞችን መንከባከብ ትልቁ ግባችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ታርጫ አካባቢ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርእሰ...

ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በየዓመቱ የራሷን ክብረ ወሰን እየሻሻለች መቀጠሏን አቶ አደም ፋራህ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም አሻራቸውን አሳርፈዋል። በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በጅግጅጋ...

ጠቅላላ ከተዘጋጁት ችግኞች 2 ነጥብ 9 ቢሊዮኑ ሀገር በቀል ዝርያዎች ናቸው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመረጃ ሁነት መከታተያ ክፍል ላይ እስካሁን የተተከሉ ችግኞችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል። የብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ የቴክኒክ ኮሚቴ ሠብሣቢ አደፍርስ ወርቁ (ዶ.ር) በዚህ ዓመት በ116 ሺህ የችግኝ ጣብያዎች 7 ነጥብ 5...