“የተቀመጡ አቅጣጫዎችን በመተግበር ሀገራዊ ግቦችን ማሳካት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀመጡ አቅጣጫዎችን ለመተግበር እና ሀገራዊ ግቦችን ለማሳካት በርብርብ መስራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርእሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት በሸገር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ኮንፈረንስ ላይ ነው።...

“ብልጽግና ፓርቲ ሕዝብን የሚያማርርን መሪ አይታገስም” ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የብልጽግና ፓርቲ...

15 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የሚገመት የመንግሥት ሃብት ከብክነት ማዳኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ጎንደር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ጎንደር ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የመደበኛ እና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ አፈጻጸም የውይይት መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። ውይይቱ በጎንደር ክላስተር በሚገኙ የፍትሕ ተቋማት የስድስት ወራት...

“በሰላም እጦት ዋጋ ከፍለናል፣ ከዚህ በኋላ ዋጋ መክፈል የለብንም” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የባሕር ዳር...

ከሁሉ አስቀድሞ ሰላምን ማረጋገጥ እንደሚገባ የባሕርዳር ሕዝባዊ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ሕዝባዊ ኮንፈረንሱ የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነው። የሕዝባዊ ኮንፈረንሱ...