በሆሳዕና ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ውይይቱ ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛ መደበኛ ጉባዔው ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ...
በወልቂጤ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይት ብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ያተኮረ ነው።
በውይይቱ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ...
የሰላም እና ደኅንነት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የደብረብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተሳታፊዎች...
ደብረ ብርሃን: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላምና ደኅንነት ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ አንስተዋል። በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያለው የሰላም እጦት ለከፍተኛ ችግር እየዳረገ በመኾኑ እልባት ሊሰጠው...
የዓባይ ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋስስ ሀገራት ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ የውኃ ሚኒስትሮችን ጨምሮ የተፋሰሱ ሀገራት ጋዜጠኞች ተሳትፈዋል።
የኢፌዴሪ...
“ብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም አክብሮና አሳትፎ እውነተኛ መንገድ ይዞ እየተጓዘ ያለ ትልቅ ፓርቲ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የሕዝብ ኮንፍረንስ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና...








