ሀዋሳ ከተማ የፊቼ ጫምባላላ በዓልን በተለያዩ ሁነቶች ለማክበር ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶቿን እየተቀበለች ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በድምቀት ለማክበር ሀዋሳ ከተማ ዝግጅቷን አጠናቅቃ እንግዶችን እየተቀበለች ትገኛለች።
አሚኮ ሀዋሳ ተገኝቶ የበዓሉን ቅድመ ዝግጅት ተመልክቷል። ፊቼ ጫምባላላ በሲዳማ ሕዝብ...
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አህጉር አቀፍ የፓን አፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ ታስተናግዳለች።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን አህጉር አቀፍ የፓን አፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባዔ እንደምታስተናግድ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) አህጉር አቀፍ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተርካርድ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት ተስማሙ።
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተርካርድ ድርጅት በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎትን ለማስፋፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህ ስምምነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች የቨርቹዋል እና የፊዚካል ማስተርካርድ አገልግሎቶችን በሞባይል ባንኪንግ...
የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት...
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንተርፕራይዞች የሚፈጠሩ የሥራ ዕድሎች ክህሎት መር እንዲኾኑ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ እና ክህሎት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ወደ መካከለኛ ደረጃ የተሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞችን የምረቃ መርሐ ግብር አካሂዷል።
በምክትል...
ትምህርት ቤቶች የፖለቲካ መጫወቻ ሜዳ መኾን እንደሌለባቸው ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የትምህርት ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በንቅናቄ መድረኩ የተገኙ ተሳታፊዎች መማር ማስተማሩ ላይ እየገጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እየሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገር ግን የችግሩ ስፋት ጥልቅ...








