ወጣቶች የሀገራቸውን ብዝኃ ማንነት፣ ታሪክ እና ባሕል በማወቅ የሕዝቦችን አብሮነት እንዲያጠናክሩ ሙሉነሽ ደሴ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ በተወሰኑ ውሳኔዎች እና በተቀመጡ አቅጣጫዎች ላይ የወጣቶች ክንፍ አባላት ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን ሥራ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለመንቀሳቀስ በትራንስፖርት እጥረት ረጃጅም ሰልፎችን መመልከት የተለመደ ነው። ከተማ አሥተዳደሩ ችግሩን ለመቅረፍ ያስችላል ያለውን 100 በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ሥራ...

የአድማ መከላከል አባላት በደባርቅ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።

ደባርቅ፡ መጋቢት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን በብርሸለቆ ያሠለጠናቸው የ33ኛ ዙር ተመራቂ አድማ መከላከል ፖሊስ አባላት በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በአቀባበል መርሐ ግብሩ የሰሜን ጎንደር ዞን እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “ዒድ አል ፈጥር” የረመዳን ጾምን የማጠናቀቂያ በዓል ነው፡፡ ዒድ አል ፈጥር “የምስጋና፣ የበጎ አድራጎት እና የወንድማማችነት/እኅትማማችነት”...

የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ የሙያ መስኮች ሰልጣኞችን አስመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በ17 ዓይነት የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 380 ሠልጣኞች አስመርቋል። የነገዋ የሴቶች ተሐድሶ እና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለሥነ ልቦና...