የ2018 በጀት ዓመት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር ኾኖ ጸደቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት 42 መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ በጉባዔው የፌደራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት በጀት 1 ነጥብ 93 ትሪሊዮን ብር ...
“የስንፍና ፖለቲካ ግጭት፣ ጸብ እና ተቃርኖን ይወልዳል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰላም እና የጸጥታ ችግር የተሳሳተ የፖለቲካ አመለካከት ነው...
ኢትዮጵያ ውስጥ መንግሥታዊ ሙስና ባለመኖሩ ልማት መምጣቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።
ሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ በበጀት ዓመቱ ትልቅ የሥራ አፈጻጸም ከታየባቸው ሴክተሮች ውስጥ የሥራ ዕድል ፈጠራ አንዱ መኾኑን...
“ሰው ግብር የሚከፍለው ለራሱ እና ለሀገሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም
(አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገቢ አሠባሠብን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ማብራሪያ ሲሰጡ በዚህ ዓመት 900 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን አንስተዋል። አጠቃላይ የሀገሪቱ ወጭ ግን 1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን...
በጤና እና በትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ መሠራቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጤና እና በትምህርት ዘርፎች ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጤናን በሚመለከት በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና ተቋማት ቁጥር 22ሺህ መድረሱን እና ከዚህ ውስጥ...








