የጤና ስጋቶችን ቀድሞ መከላከል የሚያስችሉ ውጤታማ የምርምር ሥራዎች ተሠርተዋል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምርምር ግምገማ እና ዓመታዊውን የምርምር ውጤት ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ...

የኢትዮጵያን የቆዳ ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እና የዘርፉን ችግሮች ለመፍታት በትብብር እና በቅንጅት መሥራት...

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው የመጀመሪያው ዘላቂ የቆዳ ምርት እና ፈጠራ ኮንፈረንስ ተካሄደ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ እና በርካታ ኢንቨስትመንቶች ከሚንቀሳቀሱባቸው ዘርፎች መካከል የቆዳ...

ደኖችን ስለመጠበቅ ሕጉ ምን ይላል?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የክልል አቃቢ ሕግ ዘነበ አበጋዝ ከደን ልማት የሚገኘውን ከፍተኛ ሃብት ከጥፋት ለመጠበቅ የደን ልማት፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 1065/2010 ጸድቆ በሥራ ላይ መዋሉን...

“ጦርነት እና ግጭት በዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ግንባታ ላይ ትልቅ እንቅፋት ናቸው” አንቶኒዮ ጉተሬዝ

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ሀገራት የምግብ ሥርዓታቸውን ለማጠናከር የሚያስችል የፋይናንስ ድጋፍ እና የፖሊሲ ትግበራ እንዲያደርጉ ጥሪ...

ሀገራት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋጥ ትኩረት ሰጥተው መሥራት ይገባቸዋል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጣሊያን በጋራ በመኾን ባዘጋጁት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጉባኤው በአፍሪካ ሲካሔድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፤ ይህም ሀገራት ለዘርፉ ትኩረት እንዲሰጡ...