አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ጠቅላላ ሃብቱን 54 ቢሊዮን ብር አደረሰ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ 21ኛ መደበኛ እና 7ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዷል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዓለም አስፋው አንበሳ ባንክ በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ከ340 በላይ ቅርንጫፎች፣ 2 ነጥብ...

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የጸጥታ አካላቱ ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት እየሠሩ ነው።

ጎንደር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በከተማው ከሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የዲፕሎማሲ፣...

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የተሰጠውን ትኩረት አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል። በመልዕክቱም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካት ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው...

“የሌላን ሀቅ አልነካችም፤ የማይገባትን አልጠየቀችም”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠላት መንጋዎች ተጠብቃለች፤ ከነጻነቷ ሳትጎድል ዘመናትን ተሻግራለች፤ ሉዓላዊነቷን አስከብራለች፤ በልጆቿ አንድነት እና የጸና ጀግንነት በድል ኖራለች፤ በአሸናፊነት ከብራለች። ጠላቶች ያላትን ሊነጥቋት፤ ሀብቷን ሊያሳጧት፤ ነጻነቷን ሊቀሟት፤ ክብሯን እና ማንነቷን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በመስከረም እና ጥቅምት ወራት 2018 ዓ.ም በመሠረተ ልማት፣ በገጠር...

የከተማ ልማት እና የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር በመተባበር ለሚገነባው የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና በጎልደን ኮንኮርድ ግሩፕ አማካኝነት ለሚገነባው የጎዴ ነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት መጣላቸው...