ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ሽልማትን ወሰዱ፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2011 ዓ.ም(አብመድ) ዶክተር ዐብይ አህመድ የአፍሪካ ህብረት ሽልማትን ወስደዋል፡፡
ሽልማቱ በስርዓተ ጾታ እኩልነት ዙሪያ ጥሩ ተግባራትን ለፈጸሙ ግለሰቦች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሳለፍናቸው ወራት ውስጥ በአመራር ስፍራዎች ላይ የሴቶችን ተሳትፎ አሳድገዋል፡፡...
ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡
ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም(አብመድ) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ዛሬ የካቲት 22/ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ የገቡት፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን...
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከደጋፊዎቹ ጋር እየተወያዬ ነው፡፡
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከደጋፊዎቹ ጋር እየተወያዬ ነው፡፡
አብን በአሶሳ ከተማ ከደጋፊዎቹ ጋር እየተወያዬ ነው፡፡
ውይይቱ በአብን የፖለቲካ ፕሮግራምና ግቦች፣ አማራጭ ፖሊሲዎች፣ እንዲሁም በአማራ ብሔርተኝነት ጉዞና ግቦች ላይ ያኮረ መሆኑን የንቅናቄው...
መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ዋጋ ቅኝት በበዓል ዋዜማ
መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ዋጋ ቅኝት በበዓል ዋዜማ
የየትኛው ምርት ዋጋ ቀነሰ? የየትኛውስ ጨመረ?
ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 27/2011ዓ.ም (አብመድ) በዓላትን ምክንያት በማድረግ በተለያዪ አካባቢዎች የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር ምን እየተሰራ እንደሆነ የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ የሸማቾች ጥበቃ ክፍልን...







