ፌዴሬሽኑ የ2012 የውድድር ዘመንን አዲስ አሰራር አስተዋወቀ፡፡

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2012 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ አዲስ አወቃቀር ማውጣቱ የሚታወስ ነው፡፡ ቡድኖችን 24 በማድረስ ለሁለት በመመደብ እንዲወዳደሩ ነው ሀሳብ ያቀረበው፡፡  ፌደሬሽኑ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ደግሞ የውድድሩ አሸናፊ የሚለይበትን መንገድ ይፋ አድርጓል፡፡ የፕሪሚዬር...

“በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ታሪክ እንደ 2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ብዙ ልጆቻችንን ያጣንበት ዓመት ታይቶ...

“በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ታሪክ እንደ 2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ብዙ ልጆቻችንን ያጣንበት ዓመት ታይቶ አይታወቅም።” የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር፡ መስከረም 4/2012 ዓ.ም (አብመድ) በተያዘው የትምህርት ዘመን በዩኒቨርሲቲዎች ሰላማዊ መማር ማስተማርን እውን ለማድረግ ዝግጅት...

“የዋጋ ንረቱ መፍትሔ ሊፈለግለት ይገባል” ሸማቾች

“የዋጋ ንረቱ መፍትሔ ሊፈለግለት ይገባል” ሸማቾች ህጋዊ የንግድ ስርዓቱን ጠብቀው የማይሰሩት ላይ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ እየወሰደ መሆኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በጤነኛ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ (የምጣኔ ሀብት) እንቅስቃሴ ሂደት ሸማቶች የሚገዙትን ምርት...

‹‹አብሮ የበላን ቅዱስ ዮሐንስ አይሽረውም!›› ኢትዮጵያዊያን

ለሁላችን ነጋ፡፡ ሩጫችን ግን ተለያዬ፡፡ ብዙዎች ከቤታቸው አልወጡም፤ አሁንም ሌላ ብዙዎች ቤተ ዘመድ ቤት ጥየቃ ላይ ናቸው፤ ጥቂቶች በልዩ ልዩ ምክንያት ለበዓላት ተነጥለዋል፡፡ ለበዓላት ተችረው በዓላትን በደስታ ማሳለፍ የማይችሉ ጥቂቶች ደግሞ እንደምን አደራችሁ፣ አለያም...

እስራኤል በኢንቨስትመንት፣ በግብርና፣ በቴክኖሎጂ እና በጸጥታ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር እንደምትሰራ ቤንያሚን ኔታንያሁ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 26/2011 ዓ.ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) እና የእስራኤሉ አቻቸው ቤንያሚን ኔታንያሁ በእስራኤል ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ ግንኙነት ያወሱት ቤንያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው በግብርና፣ በጸጥታ፣ በኢንቨስትመንት፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎችም ዘርፎች ከኢትዮጵያ...