ከ550 ኮንቴነር በላይ መድኃኒቶችና የሕክምና ግብዓቶች ወደ ኤጀንሲው መግባታቸው ተገለፀ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ባለፋት ሁለት ወራት ከ550 በላይ ኮንቴነር መድኃኒቶችንና የሕክምና መገልገያ ግብዓቶችን ከሞጆ ደረቅ ወደብ ማንሣቱን የኤጀንሲው የመድኃኒት ኮንትራት አስተዳደር ባለሙያ ወይዘሮ አጋር ተስፋዬ አስታወቁ፡፡
መድኃኒቶቹ ለኤች.አይ.ቪ፣...
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለምን …?
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ከሚገኙ ጥንታዊና ዕድሜ ጠገብ ገዳማት ውስጥ አንዱ ነው፤ ገዳሙ ከደሴ በ180 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ የታሪክና የቅርስ አምባ መሆኑም ይነገርለታል፡፡ በ12ኛው ክፍለ ዘመን እንደተመሠረተም ታሪኩ ያስረዳል...
የኢትዮጵያ መርከቦች ለኢትዮጵያ ነዳጅ እየጫኑ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፤ ነገር ግን ለሜቴክ በዱቤ የሰጠው የ2 ቢሊዮን ብር ዱቤ አገልግሎት እንዳልተከፈለው ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት...
መገናኛ ብዙኃን የፖለቲካ ፓርቲዎች መሻኮቻ ሊሆኑ እንደማይገባ የብሮድካስት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) መገናኛ ብዙኃን የፖለቲካ ድርጅቶች መሻኮቻ ሳይሆኑ የሁሉም ኅብረተሰብ ሐሳብ እኩል የሚንሸራሸርባቸው መድረኮች መሆን እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ገብረጊዮርጊስ አብረሃ ገለጹ።
አቶ ገብረጊዮርጊስ እንዳሉት መገናኛ ብዙኃን...
ባለፈው በጀት ዓመት 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 9/2012 ዓ.ም (አብመድ) በ2011 በጀት ዓመት በሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር ዙሪያ 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ መደረጉን በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ...








