28ኛው ሀገር አቀፍ የአረጋውያን ቀን በሚሊኒዬም አዳራሽ እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) በዓለም ለ29ኛ እና በኢትዮጵያ ለ28ኛ ጊዜ ‹‹የዕድሜ ባለጸጎችን በመደገፍ እንመረቅ!›› በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ እየተከበር ይገኛል። በበዓሉ ላይም ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ፣ የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ...

በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ለተከሰተው የዋጋ ጭማሪ ምክንያቱ በንግድ ሥርዓቱ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩ የመልካም...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ከጥር 1/2011 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንዳንድ የምግብ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ጭማሪ መታየቱን በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ...

40ኛው ዓለም አቀፍ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ጉባኤ በካናዳ ሞንትሪያል እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2012 ዓ/ም (አብመድ) ዓለም አቀፍ የሲቪል አቬሽን ድርጅት ከተመሠረተ 75ኛ ዓመቱ ነው፤ በጉባኤውም ከመሥራች ሀገራት አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ተወክላ እየተሳተፈች ነው፡፡ ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ኢንዱስትሪው ዘርፍ እያበረከተች ላለው አስተዋጽኦ...

የመቀንጨር ስርጭት ቢቀንስም የተጀመረው ሥራ በሚፈለገው ልክ ውጤታማ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2012 ዓ/ም (አብመድ) መንግሥት የመቀንጨር ስርጭትን ማስቆም ሳይቻል ዘላቂ ልማት ሊረጋገጥ እንደማይቻል በመረዳት ስርጭቱን ለመቀነስ የከፋ ችግር ባለባቸው የተከዜ ተፋሰስ አካባቢዎች ‹የሰቆጣ ቃል-ኪዳን› የተሰኘ መርሀ ግብር ይፋ ተደርጓል፡፡ ቃል ኪዳኑ እስከ 2022...

“ ግፋታ” የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 18/2012 ዓ/ም (አብመድ) የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ “ዮዮ ግፋታ” ማለት እንኳን ለወላይታ የዘመን መለወጫ በሰላም አደረሳችሁ! ማለት ነው። “ግፋታ”የወላይታ የዘመን መለወጫ ማለት ነው፤ “ዮዮ” ማለት ደግሞ ለዚህ...