የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፊታችን ሰኞ ከእረፍት ይመለሳል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ዐ12 ጥራትን፣ ተናባቢነትንና ተፈፃሚነትን በማረጋገጥ ሀገራዊ ለዉጡን ሊደግፉ የሚችሉ የሕግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት የሀገሪቱን ሁለንተናዊ ዕድገት ለማፋጠን አንደሚሠራ አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ አስታወቁ፡፡
ለፓርላማ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ልዩ ልዑክን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ (ዶክተር) የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ልዩ ልዑክን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ልዑኩ ከፕሬዝዳንት የተላከ መልዕክትንም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅርቧል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በሁለትዮሽና ቀጠናዊ ግንኙነቶች...
7ተኛው የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽን ጉባኤ በሩስያ ፒተርሰበርግ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) 7ተኛው የኢትዮ-ሩስያ የጋራ ኮሚሽን ጉባኤ ኢኮኖሚያዊ፣ ሳይንሳዊ፣ ቴክኒካዊና የንግድ ትብብር አጀንዳዎች ላይ አተኩሮ በሩሲያ ፒተርስበርግ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የኢፌዴሪ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጌታሁን መኩሪያ (ዶክተር ኢንጂነር) የተመራ የልዑክ በጉባኤው...
የኢትዮጵያ የማራቶን አትሌቶች ለሦስት ወራት ከውድድር ታገዱ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) በ17ኛው የዶሃ ዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ የተካፈሉ የኢትዮጵያ የማራቶን አትሌቶች በሙሉ ለጤንነትና ለአስተዳደራዊ አሠራር ሲባል ከ3 ወር በፊት ምንም ዓይነት ውድድር ማድረግ እንደሌለባቸው በዶሃ የተገኘው የፌዴሬሽኑ አመራር ወሰነ።
አመራሩ...
የቤተ መንግሥት ዕድሳት መስከረም 29 ተጠናቅቆ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል፤ የመግቢያ ዋጋውም 200 ብር መሆኑ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2012 ዓ/ም (አብመድ) የቤተ መንግሥት ዕድሳት በቀጣይ ሳምንት ማለትም ሐሙስ መስከረም 29 ቀን 2012 ዓ.ም ተጠናቅቆ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚደረገ ተገልጿል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶክተር) ዛሬ በቻይና መንግሥት ድጋፍ ግንባታው የሚካሄደውን የሸገር...








