የኩላሊት እጥበት ለማከናወን የሚረዳ ኬሚካል በሀገር ውስጥ ማምረት ሊጀመር ነው፡፡

የኩላሊት እጥበት የሚሠሩ ሆስፒታሎችን ቁጥር ከአንድ ወደ አራት ከፍ ለማድረግ ጥናት እየተደረገ ነው፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2012 ዓ/ም (አብመድ) የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚዲካል ጀኔራል አቶ ያዕቆብ ሰማን ለኩላሊት እጥበት ሕክምና የሚረዳ ኬሚካልን ከሰኔ ወር ጀምሮ...

የብሮድካስት ባለስልጣን የመገናኛ ብዙኃንን አስጠነቀቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2012 ዓ/ም (አብመድ) የዘገባ የይዘት ምንጭን ከአንድ ወገን ብቻ በማድረግና የዘገባ ትክክለኝነትን በመጣስ በሕዝቦች መካከል የእርስ በርስ ግጭት በመቀስቀስ ላይ የተጠመዱ የንግድና የመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጠን...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምደባ ይፋ አለመሆኑ የስነ ልቦና ጫና እንደፈጠረባቸው ተማሪዎች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2012 ዓ/ም (አብመድ) የጎንደርና የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎቹ ተማሪ ቤተልሄም ወንድዬ እና ምስራቅ ተጫነ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያስገባቸውን ውጤት አሟልተው የምደባ ቦታቸውን በመጠባበቅ ላይ ናቸው። ነገር ግን በትምህርት ዘመኑ ወደ ከፍተኛ...

በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው ብርሃን የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ተመረቀ::

ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2012 ዓ/ም (አብመድ) በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት የተገነባው ብርሃን የሕጻናት ማሳደጊያ ማዕከል ግንባታ ተጠናቅቆ ዛሬ ተመርቋል፡፡ ታኅሳስ 28 ቀን 2011ዓ.ም የዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያን የጎበኙት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት...

የግሸን  ትውስታዬ

መስከረም 14/2011 ዓ.ም ማለዳ 12:00 ነበር መነሻችን ከባሕር ዳር በማድረግ ጉዟችን የጀመርነው፡፡ ጉዞ ወደ ግሸን፡፡ ግሸን ላይ ለሚከበሩት የመስቀል እና የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል የዘገባና ቀጥታ ስርጭት ሽፋን ለመስጠት ነው ጉዞዬ፡፡ እኔ...