‹‹ሀገራዊ ምርጫና የምርጫ ባለድርሻ አካላት ሚና ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ›› በሚል ርዕስ አዲስ አበባ ላይ...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 27/2012 ዓ/ም (አብመድ) በተያዘው ዓመት ለማካሄድ በታቀደው ምርጫ ላይ እየተካሄደ በሚገኘው ምክክር ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የብዙኃን መገናኛ ተቋማትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሌሎች አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡
ተዓማኒ የምርጫ አስተዳደር መገንባት፣ በኅብረ ብሔራዊ ማኅበረሰብ ውስጥ...
የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማደረግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር...
ባሕር ዳር፡ መስከረም 26/2012 ዓ/ም (አብመድ) ማዕከሉ የ2011/2012 የመኸር ወቅት የእርሻ ሥራ እንቅስቃሴ የአኩሪ አተር ሰብል የኩታ ገጠም አመራረት አርሶ አደሩንና ባለ ድርሻ አካላትን ባሳተፈ መልኩ የመስክ ምልከታ አካሂዷል።
ማዕከሉ ከ1978 ዓ.ም ጀምሮ በሰብል ልማት፣...
ጎንደር አካባቢ ተከስቶ የነበረው ችግር የተቀነባበረ ሴራ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2012 ዓ/ም (አብመድ) ሰሞኑን በማዕከላዊ ጎንደር ዞንና በጎንደር ከተማ የተከሰተው የፀጥታ ችግር የክልሉን ሠላም በማይፈልጉ ኃይሎች የተቀናበረ ሴራ መሆኑን በጎንደር የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ድርጅቶች ገለጹ፡፡
ሐሳባቸውን ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የሰጡ የፖለቲካ...
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ነገ ይጀምራል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2012 ዓ/ም (አብመድ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሥራ ዘመን በሕገ መንግሥቱ በተደነገገው መሠረት በመስከረም ወር የመጨረሻው ሰኞ ሥራ ይጀምራል፡፡ በዚህም መሠረት ነገ መስከረም 26 ቀን 2012ዓ.ም የ5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት ሥራውን...
“የትኛውም ሕዝብ ኃላፊነት በጎደላቸው መገናኛ ብዙኃን ጥቃት እንዲደርስበት አንፈልግም፤ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድም እናደርጋለን።” የብሮድካስት...
የብሮድካስት ባለሥልጣን ጥፋት እና ግጭት ቀስቃሽ መገናኛ ብዙኃን ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወስድ ተጠየቀ።
በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ሥራዎች፣ ውስንነቶች እና መፍትሔዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ በባሕር ዳር ተካሂዷል። ምክክሩ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ነባራዊ ሁኔታ እና ለውይይቱ...








