የኢህአዴግ እህት እና አጋር ድርጅቶች ውህደት ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት የጎላ ሚና እንደሚኖረው ምሁራን ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የወሰን እና የማንነት እንዲሁም በፍትሃዊነት የመልማት ጥያቄዎች ያሏቸው ክልሎች ጉዳይ በምን መልኩ ሊፈታ እንደሚችል ኢህአዴግ ግልጽ አቋም ሊይዝ እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል፡፡ የአራት ብሔራዊ እህት ደርጅቶች ማለትም የአዴፓ፣ የህወሃት፣ የኦዴፓ...

ከ 6መቶ ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን ኮሚሽኑ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) አምና በተመሳሳይ ወቅት ከተያዙት የ489 ሚሊዮን ብር ግምታዊ ዋጋ ብልጫ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎችን መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለፀ፡፡ ኮሚሽኑ በያዝነው በጀት ዓመት በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ግምታዊ ዋጋቸው 687 ነጥብ 6...

ለዘመናት በአብሮነት የኖሩ ሕዝቦችን ለመነጣጠል ጥረት የሚያደርጉ ጥፋተኞችን አጋልጦ በመስጠት ኅብረተሰቡ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 9/2012 ዓ.ም (አብመድ)በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ ቡድን በሸዋ ሮቢት ከተማ ስለአካባቢው ሰላም ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው ውይይት ከሁለቱም አጎራባች አካባቢዎች የኅብረተሰብ...

ዩኒቨርሲቲዎች የፖለቲከኞች አጀንዳ ማስፈጸሚያ እንዳይሆኑ መጠንቀቅ እንደሚገባ ተማሪዎች ተናገሩ።

በዩኒቨርሲቲው ሰላማዊ መማር ማስተማር እንዲከናወን የሚጠበቅባቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ተናግረዋል። ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከአራቱም የኢትዮጵያ አቅጣጫዎች እና ከሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የተውጣጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ ይገኛል፡፡ ከሰሞኑም ነባር እና አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሏል። የነባር...

ለዘመናት በአብሮነት የኖሩ ሕዝቦችን ለመነጣጠል ጥረት የሚያደርጉ ጥፋተኞችን አጋልጦ በመስጠት ኅብረተሰቡ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡

ለዘመናት በአብሮነት የኖሩ ሕዝቦችን ለመነጣጠል ጥረት የሚያደርጉ ጥፋተኞችን አጋልጦ በመስጠት ኅብረተሰቡ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡ በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተመራ ቡድን በሸዋ ሮቢት ከተማ ስለአካባቢው ሰላም ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት...