ጅጌ- የምንጃሮች ኅብረት መገለጫ!

ጅጌ የኅብረትና የትብብር ማሳያ ነው፡፡ ስያሜያቸው ይለያይ እንጂ በተለይም በአርሦ አደሮች የሥራ ክዋኔ የሚተገበሩ ኅብረታዊ የመረዳዳት እሴቶች በየአካባቢው አሉ፡፡ በአንዳንዶች አካባቢ ደቦ፣ በሌሎች ደግሞ ወንፈል እና ሌሎችም ስያሜዎች አሉት የመተባበር እና ሥራን የማቀላጠፍ የአርሦ...

ለኢትዮጵያ ወደ ሌላ ሀገራት መውጫ በር በመሆናቸው ለጎረቤት ሀገራት ደኅንነት ትኩረት እንደሚሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የባሕር በር የሌላቸው ሀገራት ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጠንካራ ግንኙነት ፈጥረው በንግድ መተሳሰር ካልቻሉ ሌላውን ጉዳይ ማስኬድ እንደማይቻላቸው ዶክተር ዐብይ አሕመድ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

‹‹እኛ ከሌለን መንግሥት የለም እና እኛ ከሌለን ኢትዮጵያ የለችም የሚሉ ድምፆች ትክክል አይደሉም፡፡›› ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፈተና አልባ ሳይሆን ስኬታማ ምርጫ ለማድረግ መሥራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግጭት ቀስቃሽ መገናኛ ብዙኃን ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ አስጠነቀቁ፡፡

“የውጭ ሀገር ዜጋ የሆናችሁ የሚዲያ ባለቤቶች… ትዕግስት እያደረግን ያለነው አውዱን ለማስፋት ነው፡፡ በማንኛውም ሰዓት በኢትዮጵያ ሰላምና ህልውና ላይ ከመጣ እርምጃ መውሰዳችን የማይቀር መሆኑን በጥንቃቄ መገንዘበ ያስፈልጋል፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ...

“የሚያባሉን ሰዎች እድሜ ጠገብ ፖለቲከኞች ናቸው፤ ወጣቱ መንቃት አለበት፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶክተር)

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራና በትግራይ ክልሎች መካከል አልፎ አልፎ የሚስተዋለውን አለመግባባት ከሕዝቡ ጋር በማስተሳሰር ሕዝብ እንደተጋጨ ተደርጎ የሚወሰደው እሳቤ መስተካከል እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳሰቡ፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ...