አዴፓ ከውህደቱ ቀድሞ የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች የሚመለሱበትን ሁኔታ ማመቻቸት እንዳለበት ምሁራን ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢህአዴግን ውህደት በተመለከተ በውይይት ሕዝበን ሊጠቅም ወደሚችል መንገድ መግባት እንደሚገባ ምሁራን መክረዋል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ትምህርት ክፍል መምህር አቶ ደሞዝ ካሴ እና የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር አቶ ሰለሞን...

ተዘግተው የነበሩ መንገዶች ክፍት እየተደረጉ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 13/2012 ዓ.ም (አብመድ) ትናንት መንገድ በመዘጋቱ እየተጉላሉ የነበሩ መንገደኞች ሌሊት አዲስ አበባ መግባታቸውን ተናግረዋል፡፡ ትናንት ከአማራ ክልል ተነስተው በደጀን መስመር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያሉ ሱልልታ አካባቢ መንገድ ተዘግቶብን ለዕንግልት ተዳርገናል...

“የአምቦ ዮኒቨርሲቲ ለአንድ አመት ያስተላለፈው ቅጣት ተገቢ አይደለም፡፡” የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) “አሁን የተሰጠው ውሳኔ ያለፋቸውን ትምህርትና ፈተና እንዲወስዱና ተገቢው እውቀት እንዲኖራቸው እንጂ በሌላ ጥላቻ ወይም በተለየ ሁኔታ የተላለፈ አይደለም::” የአምቦ ዮኒቨርሲቲ ለአንድ ዓመት ከትምህርት ገበታቸው የታገዱ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውሳኔው...

የጸጥታ ችግሩን ተከትሎ መንገድ ተዘግቷል፤ መንገደኞችም ለእንግልት ተዳርገዋል፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከአማራ ክልል ተነስተው በደጀን መስመር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበሩ መንገደኞች መንገድ በመዘጋቱ ለእንግልት እየተዳረጉ መሆኑን ተናገሩ፡፡ መነሻቸውን ከአማራ የተለያዩ አካባቢዎች አድርገው በደጀን መስመር ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ...

የቤተ እምነት እና የምዕመኖቿን ደኅንነት ለመጠበቅ ትኩረት እንደምትሰጥ ቤተ ክርስቲያኗ አስታወቀች፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 12/2012 ዓ.ም (አብመድ) በየስድስት ወሩ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይ በተላለፈ መልዕክት እንደተገለጸው የተቃጠሉ አብያተ ክርስቲያን እና በምዕመናኑ ላይ በሚደርሰው ተፅዕኖ ከቀያቸው...