ወጣቱ ከግጭት ተግባር ተቆጥቦ በፍሬያማ የሥራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ማተኮር እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2012 ዓ.ም (አብመድ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ይህንን ያሉት በሸራተን አዲስ ሆቴል ሀገር አቀፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ጉባኤን ባስጀመሩበት ጊዜ ነው። አቶ ደመቀ መኮንን ወጣቶች ከግጭት ዓውድ መውጣት እንደሚገባቸውና በውጤታማ ሥራ...

ሰሜን ሸዋ ዞንን የልማት ቀጣና ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 18/2012 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞንን የኢንቨስትመንት እና የልማት ሥራዎች በማሳደግ የልማት ቀጣና ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን የአማራ ክልል አስታወቀ። በሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃና ወደራ ወረዳ በአርሶ አደሮች በኩታ ገጠም መሬት...

ለነዋሪዎች ሕጋዊ ከለላ በመስጠት አካባቢዎቹን እያረጋጉ መሆናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አዛዦች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኦሮሚያ ክልል እና በሌሎችም አካባቢዎች ከሰሞኑ የተከሰተውን ሁከትና ግርግር ለማረጋጋት እየሠሩ መሆኑን የደቡብ እና የምሥራቅ ዕዝ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አዛዦች አስታውቀዋል፡፡ በኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ አዛዥ ጄኔራል...

መንግሥት ሕግና ሥርዓትን ማስፈን ቀዳሚ ተግባሩ መሆኑን አውቆ፣ በሰሞኑ አሳዛኝ ክስተት በአንድም ሆነ በሌላ...

የአማራ ምሁራን መማክርት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፤ ሙሉ መልዕክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። ኢትዮጵያ ገናና ታሪኮችን የሠሩ፣ ጠንካራ ስርዓተ መንግሥት የመሠረቱ፤ ለዘመናት በመልካም እሴቶቻቸው ተከባብረውና ተቻችለው፤ ሀዘንና ደስታን፤ ክፉና ደጉን አብሮ መኖር የቻሉ ሕዝቦች ሀገር...

በደም ልገሳው የታየውን መተባበር የክልሉን ሠላም እና ልማት በሚያጠናክሩ ተግባራት መድገም እንደሚገባ ርዕሰ መሥተዳድሩ...

  የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህ በደብረ ማርቆስ የደም ባንክ አገልግሎት ተገኝተው ዛሬ ጠዋት ደም ለግሰዋል። በደም እጥረት ምክንያት የሚቀጠፈውን ሕይወት ለመታደግ በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ኅብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ ደም በመለገሱ ርዕሰ መሥተዳድሩ አመሥግነዋል። በመኪና አደጋ፣ በወሊደና...