ለጉሙሩክ ደረቅ የመቅረጫ ጣቢያ ግንባታ ይፈለጋል የተባለው ቦታ ለ20 ዓመት ወደ ሥራ ባለመግባቱ በከተማው...

የምዕራብ ጎንደር ዞን ንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት መምሪያ ደግሞ ችግሩ የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን መሆኑን ገልጧል፡፡ ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን ደግሞ ችግሩ የተፈጠረው ኮሚሽኑ ደረቅ የመቅረጫ ጣቢያ መገንባት ሲገባው ከተግባር...

የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ለ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ኢትዮጵውያን የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል መሪ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) መንግሥት ለማዕድንና ነዳጅ ዘርፉ ተገቢውን ትኩረት አለመስጠቱን የኢፌዴሪ ማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ ለዜጎች የሥራ ዕድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት እና የኢንዱስትሪ ግብዓት በማቅረብ በኩል...

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በሁሉም ቋንቋ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ማሰልጠኛ ማዕከል...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ከጥቅምት 12 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ 14 ያህል ነጥቦችን ያካተተ መግለጫ አውጥቷል፡፡ ቅዱስ ሲኖዶሱ በመክፈቻ ንግግር የቀረበው መልዕክት ለቀጣይ...

የስዊድን የጤና እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር የሚመራ ልዑካን ቡድን ጤና ሚኒስቴርን ጎበኘ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) የስዊድን የጤና እና የማኅበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ሌና ሀሌንገር የሚመራ ልዑክ ዛሬ በጤና ሚኒስቴር በመገኘት ጉብኝት አድርጓል:: ከልዑካን ቡድኑ ጋር የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓት እንዲሁም በዘርፉ በትብብር የሚሠሩ ሥራዎች ላይ ውይይት...

“ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ፍትሕን በእጁ ይፈልጋል፤ ይህ እንዳይሆን ደግሞ መንግሥት ወንጀል የሚሠሩ አካላትን ወደሕግ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2012 ዓ.ም (አብመድ) ፍትሕ ያጣ ሕዝብ ስለፍትህ ሠላማዊ ሰልፍ ይወጣል፡፡ ድምጹን ከፍ አድርጎ ለመንግሥት ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያ አስተዋይ የሆነ ሕዝብ ሲሆን መንግሥት አልሰማው ሲል ‹ቀን ይለፍ› ብሎም ይታገሳል፡፡ ያን...