“ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሲሠራ ሙስሊም፣ መስጅድ ሲሠራ ክርስቲያን የአሰሪ ኮሚቴ አባል የሚሆኑባት ሀገር ናት፡፡”...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) “ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው” እንዲሉ ሰውን ሰው ሲገድለው የሚቀብረው ሰው ነው፡፡ ሰው ሰውን ሲያቆስለው ሕክምና የሚሰጠው ሰው ነው፡፡ ነገሥታት ሰውን ፈርተው አጃቢና አጋፋሪ ሰው ይቀጥራሉ፡፡ ይህ ደግሞ ሰው ተፈሪም...

ለፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ የክትባት መድኃኒቶች እየሠራጩ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከሕዳር 12-15/2012 ዓ.ም ለሚካሄደው የፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ የክትባት መድኃኒቶችን እያሠራጨ መሆኑን የክትባት ፕሮግራም መድኃኒት ክትትል ባለሞያ ወይዘሪት ናዲያ ሲራጅ ገለጹ፡፡ የፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ...

የኦክጅን እጥረቱ በመጠኑ መቃለሉን አብመድ ያነጋገራቸው በክልሉ የሚገኙ የጤና ተቋማት ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ ስድስት የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከላት አሉ፤ ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ በአማራ ክልል ይገኛሉ፡፡ ይህም ሆኖ በኢትዮጵያ የሕክምና ኦክስጅን አቅርቦቱ ከ20 በመቶ በታች መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር አሚር...

በኢትዮጵያ 60 ወረዳዎች የበረሃ አንበጣ ተከስቷል፤ ተደጋጋሚ የአውሮፕላን ብልሽት ደግሞ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል እንቅፋት...

በተደጋጋሚ የመርጫ አውሮፕላን ብልሽት የእድገት ደረጃውን ጨርሶ እንቁላል ለመጣል በሚያስችለው ደረጃ በሰኔ ወር አጋማሽ 2011 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ የገባውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል እንቅፋት እንደሆነበት የግብርና ሚኒስቴር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ...

የምርጫ ሕጉን እና የፖለቲካ ፓሪቲዎችን የምዝገባ አዋጅ በመቃወም ሊደረግ የነበረው የርሃብ አድማ ላልተረወሰነ ጊዜ...

የመኢአድ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የከ70 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎችን የወከለው አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙሉጌታ አበበ እና የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ሕብረት ምክትል ሊቀ መንበር እና የኮሚቴው አስፈጻሚ አባል አቶ ገብሩ በርሄ በስልክ እንደተናገሩት 71 የሚሆኑ...