የፀጥታ ኃይሉ የበረሃ አንበጣ በተከሰተባቸው አካባቢዎች አበረታች የመከላከል ተግባር እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የበረሃ አንበጣ በምሥራቅ አማራ ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳድር፣ በደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች ዘጠኝ ወረዳዎች ጉዳት እያስከተለ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የአንበጣ መንጋውን ለመከላከል ከባሕላዊ የመከላከያ ዘዴ እስከ ዘመናዊ የኬሚካል...

የሕዳሴ ግድብን በፍጥነት ማጠናቀቅ የሚነሱ ውዝግቦችን ለመቋጨት ያግዛል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 28/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በግድቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡...

ብሔር ተኮር የፌዴራሊዝም ሥርዓት በሀገሪቱ ለሚታየው አለመረጋጋት ዋነኛ መንስኤ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሀገሪቱ የሚታዩ ግጭቶችን በውይይት መፍታት ካልተቻለ መጭውን ጊዜ አሳሳቢ ሊያደርገው እንደሚችልም ተሰግቷል፡፡ ለመሆኑ ያለው አለመረጋጋት ዓብይ መንስኤና መፍትሔዎቹ በምሁራን እይታ ምን ይመስላሉ? እና ዝርዝር ጉዳዮችን በተመለከተ አማራ ብዙኃን መገናኛ...

“ኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሲሠራ ሙስሊም፣ መስጅድ ሲሠራ ክርስቲያን የአሰሪ ኮሚቴ አባል የሚሆኑባት ሀገር ናት፡፡”...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) “ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው” እንዲሉ ሰውን ሰው ሲገድለው የሚቀብረው ሰው ነው፡፡ ሰው ሰውን ሲያቆስለው ሕክምና የሚሰጠው ሰው ነው፡፡ ነገሥታት ሰውን ፈርተው አጃቢና አጋፋሪ ሰው ይቀጥራሉ፡፡ ይህ ደግሞ ሰው ተፈሪም...

ለፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ የክትባት መድኃኒቶች እየሠራጩ እንደሆነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከሕዳር 12-15/2012 ዓ.ም ለሚካሄደው የፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ የክትባት መድኃኒቶችን እያሠራጨ መሆኑን የክትባት ፕሮግራም መድኃኒት ክትትል ባለሞያ ወይዘሪት ናዲያ ሲራጅ ገለጹ፡፡ የፖሊዮ ቅድመ መከላከል ዘመቻ...